የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ስምምነት | ኢትዮጵያ | DW | 09.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ስምምነት

የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት በሌሎች ምጣኔ ሐብታዊ እና የንግድ ግንኙነቶች ላይም ተስማምተዋል።የሩሲያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካዉ አቻቸዉ የአዲስ አበባ ጉብኝታቸዉን እንዳጠናቀቁ ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:55

የላቭሮቭ ጉብኝት

ሩሲያ ለኤሌክትሪክ ማመንጫ የሚረዳ የኑክሌር ጣቢያ ለኢትዮጵያ ለመገንባት ተስማማች።ዛሬ አዲስ አበባን የጎበኙት የሩሲያ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ባደረጉት ዉይይት ከአዲስ አበባ በቀጥታ ወደ ሞስኮ የአዉሮፕላን በረራ እንዲደረግም ተስማምተዋል።የሁለቱ ሐገራት ባለሥልጣናት በሌሎች ምጣኔ ሐብታዊ እና የንግድ ግንኙነቶች ላይም ተስማምተዋል።የሩሲያዉ ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር አዲስ አበባ የገቡት የአሜሪካዉ አቻቸዉ የአዲስ አበባ ጉብኝታቸዉን እንዳጠናቀቁ ነዉ።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች