የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ | ኢትዮጵያ | DW | 17.09.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጉብኝት በአዲስ አበባ

የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከፍተኛ የኤኮኖሚና ንግድ ልዑካንን አስከትለው ኢትዮጵያን ለመጉብኘት ትናንት አዲስ አበባ መግባታቸው ተነገረ። ው ጉ ሚንስትሩ ፣ ዛሬ ከኢትዮጵያ ጠ ሚንስትር

አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ እና ከአቻቸው ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም ጋር እንዲሁም ከአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጸሐፊ ጋር ተነጋግረዋል። የሩሲያው ው ጉ ሚ ጉብኝት ዋና ዓላማን የአዲስ አበባው ወኪላችን ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic