የሦስቱ የጀርመን የልማት ድርጅቶች ውህደት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 09.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሦስቱ የጀርመን የልማት ድርጅቶች ውህደት

የጀርመን የቴክኒክና ተራድኦ ድርጅት GTZ፤ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የልማት አገልግሎት DED እና Inwent የሥልጠና ኤጀንሲ ከዚህ በሃላ በአንድ ድርጅት ነው የሚጠሩት። የሚሰሩትም።

default

ዲርክ ኒብል

ይልማ ሃይለሚካዔል ከበርሊን እንደዘገበው ስስቱ ድርጅቶች ከእንግዲህ የሚጠሩበት ስያሜ የጀርመን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ድርጅት DGIZ የሚል ይሆናል።

ይልማ ሀይለሚካኤል ፣ መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ