የሥነ-ቅመማ መታሰቢያው ዘመን፣ 2011 እና ኢትዮጵያ፣ | ሳይንስ እና ኅብረተሰብ | DW | 04.01.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

ሳይንስ እና ኅብረተሰብ

የሥነ-ቅመማ መታሰቢያው ዘመን፣ 2011 እና ኢትዮጵያ፣

አዲሱ ጎርጎሪዮሳዊ ዓመት 2012 ካባተ፣ ገና 4 ቀኑ ነው። ያለፈው 2011 ፤ በተባበሩት መንግሥታት አጠቃላይ ጉባዔ ፣ የሥነ-ቅመማ(CHEMISTRY) ዘመን ተብሎ እንደነበረ የሚታወስ ነው።

Clenbuterol ist ein Arzneistoff aus der Gruppe der β2-Sympathomimetika und wird zur Behandlung von Asthma eingesetzt. Außerdem besitzt es eine zuverlässige tokolytische (wehenhemmende) Wirkung, die in der Tiermedizin ausgenutzt wird. Clenbuterol unterliegt der ärztlichen Verschreibungspflicht und wird von Boehringer Ingelheim Pharma KG vertrieben. Darüber hinaus kam der Stoff durch seine missbräuchliche Anwendung in der Sportmedizin als Dopingmittel in Verruf. Quelle: Wikipedia: http://de.wikipedia.org/w/index.php?title=Datei:Clenbuterol-Enantiomere.png&filetimestamp=20090904192859 Datei wurde als gemeinfrei veröffentlicht

ባለፈው መስከረም ወር ማለቂያ ገደማ፤ በተጠቀሰው የሳይንስ ዘርፍ የታሰበውን ዓመት መንስዔ በማድረግ፤ ፣ ጀርመን ውስጥ ፤ በ MAINZ ከተማ ፣ በዮሐንስ ጉዑተንበርግ ዩኒቨርስቲ፤ ለኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት የሰጠ ጉባዔ ካዘጋጁት መካከል፤ በዚያው ዩኒቨርስቲ የኑክልዬር ሳይንስ ባለሙያ፤ ተመራማሪና የዩንቨርስቲ መምህር የሆኑትን ዶ/ር ጌዴዎን ጌታሁንን ተክሌ የኋላ ፤ የዛሬው ሳይንስና ኅብረተሰብ የቃለ ምልልስ እንግዳ አድርጓቸዋል።

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 04.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13dy0
 • ቀን 04.01.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/13dy0