የሥራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል መቀጠሉ | ኢትዮጵያ | DW | 24.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሥራ ማቆም አድማ በኦሮሚያ ክልል መቀጠሉ

በውጭ ሃገራት እና ቄሮ በሚል መጠሪያ በሀገር ውስጥ ይንቀሳቀሳሉ የተባሉ የኦሮሞ ኃይላት በኦሮሚያ ክልል ከትናንት ጀምሮ ለአምስት ቀናት የሚቆይ የሥራ ማቆም አድማ እና ተቃውሞ ጠርተዋል። በአንዳንድ ከተሞች የሥራ ማቆሙ አድማ ሁለተኛ ቀኑን ይዟል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 05:29
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
05:29 ደቂቃ

«የወጣቶቹ ችግሮች አሁንም መፍትሔ አላገኙም።»ይላሉ።

የአድማውን ጥሪ የተቀበሉ ሰዎች አድመው ሲውሉ በሌሎች ደግሞ የወትሮው እንቅስቃሴ እንደበፊቱ እንደቀጠለና የፀጥታው ቁጥጥር ተጠናክሮ መዋሉ ተሰምቷል። የአዲስ አበባ ወኪላችን ወደ አንዳንዶቹ ከተሞች በመጓዝ ሁኔታውን ተከታትሎዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች