የሣምንቱ መጨረሻ ሰላማዊ ሰልፎች እና ሕዝባዊ ስብሰባዎች | ኢትዮጵያ | DW | 05.08.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሣምንቱ መጨረሻ ሰላማዊ ሰልፎች እና ሕዝባዊ ስብሰባዎች

አንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች እና ሕዝባዊ ስብሰባዎች አካሄደ። ፓርቲው ሰላማዊ ሰልፎች እና ሕዝባዊ ስብሰባዎች

በመቀሌ፣ በአርባ ምንጭ ፣ በጂንካ፣ በባህር ዳር እና በወላይታ ሶዶ ለማድረግ ቢያቅድም፣ የመቀሌው ሳይሳካለት እንደቀረ አዘጋጂዎቹ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic