የሠብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ወቀሳና የኢትዮጵያ መልስ | ኢትዮጵያ | DW | 13.06.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የሠብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ወቀሳና የኢትዮጵያ መልስ

የዩናትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጎንዛሎ ጋሌጎስ ወቀሳዉን መሰረተ ቢስ ብለዉታል።የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ልዩ አማካሪ አቶ በረከት ስሞኦን በበኩላቸዉ ዘገባዉን «ሐሰትና ቅጥፈት የተመላበት» ብለዉታል።አቶ በረከት ስምኦንን ነጋሽ ሐመድ በስልክ አነጋግሯቸዋል።

default

የኦጋዴን ነዋሪዎች

የዩናትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ጎንዛሎ ጋሌጎስ

ወቀሳዉን መሰረተ ቢስ ብለዉታል።የጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ልዩ

አማካሪ አቶ በረከት ስሞኦን በበኩላቸዉ ዘገባዉን «ሐሰትና ቅጥፈት

የተመላበት» ብለዉታል።አቶ በረከት ስምኦንን ነጋሽ ሐመድ በስልክ አነጋግሯቸዋል።