የሠርግ ድግስ ቅንጦትና ድህነት | ባህል | DW | 20.06.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የሠርግ ድግስ ቅንጦትና ድህነት

ለፍቅረኛሞች፤ ብሎም ለቤተሰብና ዘመድ- አዝማድ፤ በሠርግ ድግስ ፤ተመርቆ ጎጆን ቀይሶ፤ በሶስት ጉልቻ መተሳሰርን የመሰለ ታላቅ ደስታ፤ ያለ አይመስለንም። ግን የሠርግ ድግስ ባህላችን በተለይ ወደ ከተማዉ አካባቢ መልኩን የቀየረ ይመስላል። በአገራችን በተለይ በመዲናይቱ አዲስ አበባ የሰርግ ድግስን ብትመለከቱ ድህነትና ቅንጦትን በጉልህ ያለመነፅር መቃኘት ትችላላችሁ፤ የሚታየዉ ድግስ ከአቅማችን በላይ፤ እና አላስፈላጊ ነዉ የሚሉንን ባለሞያዎች ይዘን በኢትዮጵያ ባህላዊ የሰርግ አከባበርን እንቃኛለን፤ ያድምጡ!

አዜብ ታደሰ

Audios and videos on the topic