የሞ ኢብራሂም ሽልማት ለቀድሞ የኬፕ ቬርዴ ፕሬዚደንት | ዓለም | DW | 11.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የሞ ኢብራሂም ሽልማት ለቀድሞ የኬፕ ቬርዴ ፕሬዚደንት

የአፍሪቃዊቱ ደሴት ኬፕ ቬርዴ የቀድሞ ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ የዘንድሮው የሞ ኢብራሂም የመልካም አስተዳደር ሽልማት አሸናፊ ሆኑ።

default

ፕሬዚደንት ፔድሮ ቬሮና ፒሬስ

ፕሬዚደንት ፒሬስ የዚሁ አምስት ሚልዮን ዶላር የያዘው ሽልማት የተሰጣቸው ሀገራቸውን ከአንድ ርዕሰ ብሔር ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ ወደ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት በማሸጋገራቸው መሆኑን ሽልማቱን የሚሰጠው ድርጅት አስታውቋል።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች