የሞያሌ ስደተኞች እና የተመድ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 15.03.2018
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኢትዮጵያ

የሞያሌ ስደተኞች እና የተመድ መግለጫ

የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ሠራዊት በነገሌ ቦረና ሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ባለፈዉ ቅዳሜ የፈፀመዉን ግድያ በመሸሽ ወደ ኬንያ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ8 ሺሕ መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታወቀ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 02:43

«ስደተኞቹ ከ8000 በላይ ናቸዉ።» ተመድ

የኢትዮጵያ መንግስት ጦር ሠራዊት በነገሌ ቦረና ሞያሌ ከተማ ነዋሪዎች ላይ ባለፈዉ ቅዳሜ የፈፀመዉን ግድያ በመሸሽ ወደ ኬንያ የተሰደዱት ኢትዮጵያዉያን ቁጥር ከ8 ሺሕ መብለጡን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች መርጃ ድርጅት (UNHCR) አስታወቀ።በኬንያ የUNHCR ተጠሪ ይቮን እንዴጂ እንዳሉት ስደተኞቹ እስካሁን በቂ ምግብ፤ መጠለያ እና ሌሎች መሠረታዊ ቁሳቁሶች አላገኙም።አብዛኞቹ ሥደተኞች ሴቶች እና ሕጻናት ናቸዉ።ጌታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ታቸዉ ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

 

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች