ኅብረተ ሰብአፍሪቃየሞት ቅጣት የሚያሰጋቸው ጀማል እና ሀሰንTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoኅብረተ ሰብአፍሪቃLidet Abebe5 ግንቦት 2014ዓርብ፣ ግንቦት 5 2014ኢትዮጵያውያኑ ጀማል እና ሀሰን ሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ከገቡ 13 ዓመት አለፋቸው። ወጣቶቹ በነፍስ ማጥፋት ወንጀል ተከሰው የሞት ፍርድ ተበይኖባቸዋል። የወጣቶቹ ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ ወጣቶቹ ወንጀሉን አልፈጸሙም። ይግባኝ ካልተባለም ፍርዱ ተግባራዊ ሊሆን የቀረው የአንድ ወር ያህል ጊዜ ነው በማለት አፋጣኝ ትብብር ይሻሉ።https://p.dw.com/p/4BF5xማስታወቂያ