የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ | ጤና እና አካባቢ | DW | 22.05.2012
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የምግብ ዋስትና ጥያቄ በደብረ ሊባኖስ አካባቢ

በደብረ ሊባኖስ ወረዳ እና ባካባቢው የምግብ እጥረት ይታያል። ስፍራው ለእርሻ ተስማሚ ቢሆንም የምግብ ዋስትና ገና ባለመረጋገጡ ያካባቢው ሕዝብ ከርዳታ አልተላቀቀም።

Ein Bauer trocknet Sorghum (Hirse) auf dem Dach seiner Hütte (Foto: Helge Bendl) (Archiv Brot für die Welt - Die Bilder wurden von der Autorin Susanne Niedernolte zugeliefert)

1አባካባቢውን ተዘዋውሮ የተመለከተው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በዚያ ከሚገኙት ገበሬዎች አንዳንዶቹን አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ 

አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ
 

Audios and videos on the topic