የምግብ ዋስትና ጀግኖች | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 23.12.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የምግብ ዋስትና ጀግኖች

በዓለም የምግብ ምርት ሴቶች ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወቱ የተለያዩ መረጃዎች ያመለክታሉ። በተለይም በአካባቢ ተፈጥሮ ላይ የሚደርሰዉ ተፅዕኖ የሚያስከትለዉን መዘዝ በመቋቋም እህል በማምረቱ ሂደት የሴቶች ድርሻ ላቅ ያለ መሆኑ ቢታመንም ጥረታቸዉ እጅግም እዉቅና ሲሰጠዉ አይታይም።

Audios and videos on the topic