የምግብ እጥረት መንስኤዉና መፍትሄዉ | ዓለም | DW | 15.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የምግብ እጥረት መንስኤዉና መፍትሄዉ

በአዉሮጳዉያኑ 2050ዓ,ም አሁን ያለዉ የዓለም ሕዝብ ቁጥር በግማሽ ጨምሮ ዘጠኝ ቢሊዮን እንደሚደርስ ይገመታል።

default

ከባዶ ድስት ጋ ትግል

ከተጠቀሰዉ ቁጥር መካከል ደግሞ 97በመቶ የሚሆነዉ ዛሬ በምግብ እጥረት ቀዉስ በሚማቅቀዉ የሶስተኛዉ ዓለም እንደሚገኝ ተመልክቷል። የተመ የዓለም የምግብና የእርሻ ድርጅት FAO እንደሚለዉ በምድራችን ከአንድ ቢሊዮን ሕዝብ በላይ በቂ ምግብ አያገኝም። በመቶና ሺዎች የሚቆጠረዉም በርሃብ በየዕለቱ ህይወቱን ያጣል። ይህ መሆን የለበትም የሚለዉ የዶይቼ ቬለዉ ካርል ዛዋድዝኪ ለሚከሰተዉ የምግብ እጥረት ተጠያቂዉ የተፈጥሮ አደጋ ብቻ ሳይሆን፤ ፖለቲካዊ፤ ምጣኔ ሃብታዊና ማኅበራዊ ዉድቀቶች ናቸዉ ይላል።

ካርል ዛዋድዝኪ /ሸዋዬ ለገሠ

Negash Mohammed