የምግብ እጥረትና፣ የ ተ መ ድ ስብሰባ፣ | አፍሪቃ | DW | 05.04.2012
 1. Inhalt
 2. Navigation
 3. Weitere Inhalte
 4. Metanavigation
 5. Suche
 6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የምግብ እጥረትና፣ የ ተ መ ድ ስብሰባ፣

በምሥራቅ አፍሪቃ እየተደጋጋመ በተከሠተው የምግብ እጥረት ሳቢያ ፣ የአካባቢው ሃገራት ባለሙያዎች በኬንያ መዲና በናይሮቢ ተሰብስበው መክረዋል። የምሥራቅ፣ የመካከለኛውንና የደቡባዊውን አፍሪቃ ንዑሳን ሃገራት በመወከል የተሰበሰቡት 45 ባለሙያዎች

ከተባበሩት መንግሥታት ከተውጣጡ አቻዎቻቸው ጋር በአካባቢው የምግብ ዋስትና ሊረጋገጥ በሚችልበት ሂደት ላይ ተወያይተዋል።

ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

 • ቀን 05.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Yj5
 • ቀን 05.04.2012
 • አዘጋጅ
 • ያትሙ ገፁን ያትሙ
 • Permalink https://p.dw.com/p/14Yj5