የምግብ አቅርቦቱ እና የዋጋ ተማኞች ሚና | ዓለም | DW | 02.11.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የምግብ አቅርቦቱ እና የዋጋ ተማኞች ሚና

ረሀብ ማለት ምግብ በፍፁም የለም ማለት አይደለም። ረሀብ የአንድ ጆንያ ሩዝ ወይም የአንድ ጄሪካን ነዳጅ ዘይት ዋጋ አዘውትሮ በሚወደድበት ጊዜ የሚታይ ክስተት ነው።

default


የምግብ ዋጋ ለሚወደድበት ሁኔታ የተለያዩ ምክንያቶች ይጠቀሳሉ። የአየር ፀባይ መበላሸት አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል፤ ሮልፍ ቬንክል እንደዘገበው ግን፡ በአክስየን ገበያ ላይ ተማኞች የሚጫወቱት ሚናም ሌላው ምክንያት ሊሆን ይችላል።

ሮልፍ ቬንክል

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች