የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ቁጥር መጨመር   | ኢትዮጵያ | DW | 09.08.2017
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ቁጥር መጨመር  

በኢትዮጵያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች  የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገው ሰው ቁጥር በቀጣዮቹ ወራት ይጨምራል ተባለ። የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን እንዳስታወቀው፣ ከሀምሌ 2009 እስከ ታህሳስ 2010 ዓም ድረስ ባለው ጊዜ የተረጂዎች ቁጥር ከ7,8 ሚልዮን ወደ 8,5 ሚልዮን ከፍ ይላል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 03:15
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
03:15 ደቂቃ

«ጥናቱ ህፃናት፣ እናቶችና ነፍሰጡሮች የሚያስፈልጋቸውን ለይቶ አስቀምጧል።»

መስሪያ ቤቱ የድርቅ ተጎጂዎችን ሁኔታ አስመልክቶ ባካሄደው ጥናት ውጤት መሰረት፣ የተረጂዎች ቁጥር የሚጨምረው የበልግ ዝናብ መጠን በመቀነሱ ምክንያት መሆኑን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ደበበ ዘውዴ ለዶይቸ ቬለ ገልጸዋል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic