የምዕተ ዓመቱ ግቦችና አፍሪቃ | ኢትዮጵያ | DW | 19.10.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምዕተ ዓመቱ ግቦችና አፍሪቃ

የምዕተ ዓመቱ የልማት ግብ ማጠናቀቂያ የጊዜ ሰሌዳ እየተቃረበ ባለበት በአሁኑ ጊዜ አብዛኛዎቹ የአፍሪቃና የእስያ አገራት ግቡን ማሳካታቸዉ አጠራጣሪ ሆኗል።

default

ዛሬ አዲስ አበባ ላይ በመንግስታቱ ማኅበር አዘጋጅነት በተከፈተዉ የህዝብ እድገትና የሰብዓዊ ልማት ዓለም ዓቀፍ ጉባኤ ላይም በተለይ የአፍሪቃ መንግስታት መርሆዎቻቸዉንና አመራራቸዉን በህዝብ እድገት ቁጥጥርና በሰብዓዊ ልማት ላይ ሙሉ ለሙሉ እንዲያዉሉ ጥሪ ቀርቧል።

ታደሰ እንግዳዉ

ተክሌ የኋላ/ሸዋዬ ለገሠ