የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ በዩክሬን | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 25.04.2014
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

አውሮጳ/ጀርመን

የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ በዩክሬን

በዩክሬን የምዕራቡ ዓለም ፍጥጫ እያየለ መምጣቱ ተዘግቧል። የዩክሬይን ባለሥልጣናት ሩስያ «ሦስተኛው የዓለም ጦርነትን» ለማጫራል ትሻለች ብለዋል።

ጀርመን በዩክሬይን ጉዳይ ላይ ሲመክር የነበረው የጄኔቫው ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆንና ተደራዳሪ አካላት ወደ አንድ ጠረጴዛ እንዲመጡ እንደምትፈልግ በውጭ ጉዳይ ሚንሥትሯ በኩል ገልጣለች። ስቱዲዮ ከመግባቴ አስቀድሞ ከበርሊኑ ወኪላችን ይልማ ኃ/ሚካኤል ጋ ቃለ-ምልልስ አድርገናል። ወደ እዚያው እንለፍ።

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ይልማ ኃ/ሚካኤል

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic