የምዋንዋሳ ዕረፍትና የዛምብያ የወደፊት ዕጣ | አፍሪቃ | DW | 20.08.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የምዋንዋሳ ዕረፍትና የዛምብያ የወደፊት ዕጣ

ከምዋንዋሳ ሞት በኃላ ዛምቢያ ርሳቸው በጠረጉት የዲሞክራሲ ጎዳና መቀጠሏ ለአንዳንድ ዛምቢያውያን አራጣሪ ነው ።

default

ፕሬዝዳንት ሌቪ ምዋናዋሳ

ምዋንዋሳ በሀገራቸው የተንሰራፋውን ሙስና ሲዋጉ ምክትል ፕሬዝዳንት አድርገው የመረጡዋቸውን የቀድሞውን የሀገሪቱን መሪ ፍሬድሪክ ቹሉባን ሳይቀር አልማሯቸውም ።