የምክር ቤት እንደራሴዎች ጥያቄዎችና የጠ/ሚ መለስ መልስ | ኢትዮጵያ | DW | 03.02.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምክር ቤት እንደራሴዎች ጥያቄዎችና የጠ/ሚ መለስ መልስ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ዛሬ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደራሴዎች ለቀረቡላቸው ጥያቄ መልስ ሰጡ።

default

ለጠቅላይ ሚንስትሩ ከቀረቡት ጥያቄዎች መካከል እየናረ የመጣው የሸቀጦች ዋጋ፡ የምርጫ ቦርድ ገለልተኛ የሚሆንበት እና የወደብ አጠቃቀም ጥያቄ ይገኙባቸዋል።

ታደሰ እንግዳው

አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ