የምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ | ኢትዮጵያ | DW | 18.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምክር ቤት አባላት ጥያቄና የጠ/ሚንስትሩ ምላሽ

የኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ የሐገሪቱ ምክር ቤት አባላት ላነሷቸዉ ጥያቄዎች ዛሬ መልስና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

default

ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ

ጠቅላይ ሚንስትሩ መልስና ማብራሪያ ከሰጡባቸዉ ጥያቄዎች በመጪዉ ግንቦት የሚደረገዉ ምርጫ፤ የኑሮ ዉድነት፤ የኤሌክትሪክ ሐይል አቅርቦት፤ የግብር ክፍያና ሙስና ዋና ዋናዎቹ ነበሩ። ሥለ ጥያቄ ና መልሱ ጉዳዩን የተከታተለዉን ታደሰ እንግዳዉን ነጋሽ መሐመድ በስልክ አነጋግሮታል። የመጀመሪያዉ ጥያቄ በምርጫዉ ሒደት ላይ ያተኮረ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ፤ ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic