የምስራቅ ኮንጎ ውጊያ | የጋዜጦች አምድ | DW | 04.11.2008
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

የጋዜጦች አምድ

የምስራቅ ኮንጎ ውጊያ

የምሥራቃዊው ኮንጎ ሁኔታ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ ይገኛል።

ተፈናቃይ የኮንጎ ዜጎች

ተፈናቃይ የኮንጎ ዜጎች

በመንግሥቱ ወታደሮችና በቱትሢው ጀነራል በሎራን እንኩንዳ በሚመሩት ዓማጺያን መካከል የተጀመረው ውጊያ ብዙ ሕዝብን ከመኖሪያ ቤቱ አፈናቅሎዋል። ይኸው አሳሳቢ ሁኔታ በዚህ ሳምንት የብዙ ጋዜችን ትኩረት አግኝቶዋል።