የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት አስቸኳይ ስብሰባ | ኢትዮጵያ | DW | 05.07.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት አስቸኳይ ስብሰባ

የምስራቅ አፍሪቃ በይነ መንግስታት IGAD አባል አገራት መሪዎች ዛሪ አዲስ አበባ ዉስጥ ሶማልያ ላይ ያተኮረ ልዩ ስብሰባ አድርገዋል።

default

ይህ ስብሰባ ባለ 21 ነጥብ ጠግለጫ በማዉጣት መጠናቀቁን የአዲስ አበባዉ
ወኪላችን ዘግቦአል። ስቱድዮ ከመግባታችን ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ሂሩት መለሰ በስልክ አነጋግራዉ ነበር።

ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ