የምስራቅ አፍሪቃው ድርቅና ስጋቱ | ኢትዮጵያ | DW | 04.10.2011
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምስራቅ አፍሪቃው ድርቅና ስጋቱ

በምስራቅ አፍሪቃ የተነሳው ድርቅ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት በምህፃሩ UNICEF ገልፀ።

default

ለተራበው ህዝብ ባስቸኳይ በቂ ልገሳ ካልተደረገ፤ በሺዎች የሚቆጠሩ በተለይም - ህፃናት ህይወታቸው እንዳያልፍ ማስጋቱን አስታውቋል። ዋና ፅህፈት ቤቱን ፤ ጄኔቫ ያደረገውን የUNICEF ቃል አቀባይ ወ/ሮ ማሪክሲ ሜርካዶን ልደት አበበ አነጋግራቸዋለች። ከዘገባው ያገኙታል።

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic