የምርጫ 2007 ከፊል ውጤት እና የኢዴፓ መግለጫ፣ | ኢትዮጵያ | DW | 08.06.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ 2007 ከፊል ውጤት እና የኢዴፓ መግለጫ፣

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ በምህፃሩ ኢዴፓ የምርጫ 2007 ከፊል ውጤትን በተመለከተ ዛሬ በግዮን ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የፓርቲው አመራር አባላት ፓርቲያቸው በውጤቱ አኳያ ያለውን ቅሬታ አብራርተዋል። ዕጩዎቻቸው እና ደጋፊዎቻቸው በምርጫው ዘመቻ እና በምርጫው ዕለትም ከፍተኛ እንቅፋቶች እንደደረሱባቸው የኢዴፓ ባለሥልጣናት አስታውቀዋል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:11
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
04:11 ደቂቃ

የምርጫ 2007 ከፊል ውጤት እና የኢዴፓ መግለጫ፣

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

አርያም ተክሌ

ነጋሽ መሀመድ

Audios and videos on the topic