የምርጫ 2002 ውጤትና የ2ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 01.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ 2002 ውጤትና የ2ተቃዋሚ ፓርቲዎች መግለጫ

የፍትህና የዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ፓርቲ እና ብርሀን ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ምርጫው እንዲደገም ጠየቁ።

default

በቅርቡ የተካሄደው አራተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ተገኘ የተባለው ውጤት የሀገራችን ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ተፎካካሪ ፓርቲዎች ውድቀት ብቻ ሳይሆን በዋናነት የታላቋ ሀገር የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሂደት ውድቀት ነው ብለው እንደሚያምኑ የፍትህና የዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ፓርቲ እና ብርሀን ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ፓርቲ አስታወቁ። ፓርቲዎቹ ይህን ያስታወቁት ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጡት መግለጫ ላይ ነበር።

ታደስ እንግዳው

አርያም ተክሌ

ተክሌ የኋላ

Audios and videos on the topic