የምርጫ 2002 ዉዝግብ እና የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ | ኢትዮጵያ | DW | 09.06.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ 2002 ዉዝግብ እና የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ

ምርጫ 2002 ን ተከትሎ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ምርጫዉ ነጻ እና ፍትሃዊ አልነበረም በሚል እንዲደገም ያቀረቡትን ጥያቄ መርመሮ እንዳልተቀበለዉ የኢትዮጽያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ትናንት አስታዉቋል።

default

የምርጫ ቦርዱን ምላሽ

ምርጫ ይደገምን ጥያቄ አቅርበዉ ጥያቄያቸዉ ዉድቅ የተደረገባቸዉ መሪዎች ደግሞ የምርጫ ቦርዱን ምላሽ እየመረመሩት እንደሆነ ገልጾአል። ዝርሩን የኢስ አባዉ ወኪላችን ታደሰ እንግዳዉ ልኮልናል


ታደሰ እንግዳዉ፣ አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ