የምርጫ ዝግጅት በድሬደዋ | ኢትዮጵያ | DW | 20.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ዝግጅት በድሬደዋ

ለምርጫ 2002 በሚደረገዉ ዝግጅት በድሬደዋ መስተዳድር የህዝብ ታዛቢዎች ምርጫ ተካሂዷል።

default

እስካሁን ሶስት የግልና አንድ የፖለቲካ ፓርቲ ተጠቋሚ ተወዳዳሪዎች እጩ ተወዳዳሪ የሚያደርጋቸዉን ቅፅ ወስደዋል። የመራጮች ምዝገባም በድሬደዋ በመካሄድ ላይ ነዉ።

ዮሃንስ ገ/እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ