የምርጫ ዝግጅት በኢትዮጵያ | ኢትዮጵያ | DW | 12.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ዝግጅት በኢትዮጵያ

አምስተኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ እሑድ ግንቦት 16 ቀን፣ 2007 ዓም እንደሚከናወን ውጤቱም በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንደሚገለጥ በይፋ እየተነገረ ነው። ቅድመ ዝግጅቱ ምን መልክ አለው?

ጥቂት ቀናት የቀሩት አምስተኛው ዙር ብሔራዊ ምርጫ በኢትዮጵያ ከወዲሁ ቅድመ-ዝግጅቱ ምን መልክ እንዳለው ለመቃኘት የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ በአዲስ አበባ የተለያዩ ቦታዎች ቅኝት አከናውኖ ነበር። የወረዳ 7 ጽ/ቤት ሕዝብ ግንኙነት ክፍልን፣ ከተቃዋሚዎች መካከል የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትኅ ፓርቲን በማነጋገር እንዲሁም የብሮድካስት ባለሥልጣን መግለጫን በማካተት የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ

ማንተጋፍቶት ስለሺ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic