የምርጫ ዝግጅትና የፓርቲዎች ቅሬታ | ኢትዮጵያ | DW | 28.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ዝግጅትና የፓርቲዎች ቅሬታ

በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ ለመሳተፍ ፓርቲዎች በመዘጋጀት ላይ መሆናቸዉ እየተነገረ ነዉ።

default

በአንፃሩ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ እና ዋነኛ አጣማሪዉ አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንቅፋቶች ተግባራቸዉን እያወኩ እንደሚገኙ ገልጸዋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ