የምርጫ ዝግጅትና ችግሮች በደቡብ | ኢትዮጵያ | DW | 08.03.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ዝግጅትና ችግሮች በደቡብ

በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ለምርጫ በሚደረገዉ ዝግጅት የእጩ ተወዳዳሪዎች ምዝገባ ሂደት እክል እንደገጠመዉ የሲዳማ ዞንና አዋሳ ምርጫ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

default

በተለይ በመድረክ ስር የተሰባሰቡ ፓርቲዎች እጩዎችን ለመመዝገብ እንደተቸገረ የሚገልጸዉ ጽሕፈት ቤት በተጠቀሰዉ ፓርቲ ስም የሚወዳደሩ እጩዎችን አለመመዝገቡን አመልክቷል። በመድረክ ስር ከተሰባሰቡት መካከል የአንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ችግር አለመኖሩን ሲገልጽ፤ የአንድነት ፓርቲ የደቡብ ሰብሳቢ ደግሞ ችግር በመኖሩ መመዝገብ እንዳልቻሉ ይናገራሉ።

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ