የምርጫ ዘመቻ በብሪታንያ | ዓለም | DW | 05.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የምርጫ ዘመቻ በብሪታንያ

ብሪታንያ ውስጥ በነገው ዕለት ለሚደረገዉ ምክር ቤታዊ ምርጫ በተፎካካሪ ፓርቲዎች ሲካሄድ የሰነበተዉ የቅስቀሳ ዘመቻ ዛሬ አበቃ።

default

ጠቅላይ ሚንስትር ጎርደን ብራውን

ድምፅ መስጠት የሚችለዉ የብሪታንያ ህዝብ ስድስት መቶ ሀምሳ አዳዲስ እንደራሴዎችን ይመርጣል። በዚሁ ምርጫ በርካታ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለውድድር ቢቀርቡም፡ ዋነኞቹ ተፎካካሪዎች ጠቅላይ ሚንስትር ጎርደን ብራውን የሚመሩት ገዢው የሌበር ወይም የሰራተኛው ፓርቲ፡ የተቃውሞ ወገኖች፡ ማለትም ዴቪድ ካሜሮን የሚመሩት የኮንሰርቫቲቩ ወይም የወግ አጥባቂው እንዲሁም፡ ኒክ ክሌግ የሚመሩት የሊበራል ዴሞክራቶቹ ወይም ለዘብተኛ ዴሞክራቶቹ ፓርቲዎች ናቸው።

ድልነሳ ጌታነህ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ

Audios and videos on the topic