የምርጫ ታዛቢዎች ዳግም ምርጫ | ኢትዮጵያ | DW | 31.12.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ታዛቢዎች ዳግም ምርጫ

በግንቦት ወር ለሚካሄደዉ ምርጫ የምርጫ ታዛቢዎች ምርጫ መካሄዱ ይታወሳል።

default

የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በመጪዉ ግንቦት ሊደረግ የታቀደዉን ብሔራዊ ምርጫ እንዲታዘቡ ያስመረጣቸዉ የህዝብ ተወካዮች የተቃዉሞ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ቅሬታ አስከትሏል። ቦርዱ የተወሰኑትን አቤቱታዎች ተቀብሎ ድጋሚ ምርጫ እንደሚያደርግ አስታዉቋል።

ታደሰ እንግዳዉ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ

Audios and videos on the topic