የምርጫ ቦርድ ዘገባ | ኢትዮጵያ | DW | 24.05.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫ ቦርድ ዘገባ

የምርጫ ቦርድ ዘገባ

default

ባልደረባችን፣ ጌታቸው ተድላ፣ ከአዲስ አባበ እንደገለጸው፣ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ፣ ዛሬ 12 ሰዓት ላይ የምርጫ ውጤትን ያስታውቃል። ይሁንና ከዚያ በፊት የምርጫ ጣቢያዎች መግለጽ የጀመሩበት ሁኔታ አስቀድሞ ያወጣውን ደንብ የሚጥስ አይደለም ወይ? የሚል ጥያቄ ለሚመለከተው ክፍል አቅርቦ ምላሽ አግኝቷል።

ጌታቸው ተድላ፣

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic