የምርጫዉ ዉጤትና የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ | ኢትዮጵያ | DW | 29.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምርጫዉ ዉጤትና የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ

ሰማያዊ ፓርቲ እሁድ ዕለት የተካሄደዉን ምርጫ ሂደቱንም ሆነ ዉጤቱን እንደማይቀበለዉ አስታወቀ። የፓርቲዉ ከፍተኛ የአመራር አባላት ዛሬ ቀትር ላይ ለሀገር ዉስጥና ለዉጭ ሃገር ጋዜጠኞች እንደገለፁት ሂደቱም ሆነ ምርጫዉ ሰላማዊና ፍትሃዊ አልነበረም ብለዋል።

ፓርቲዉ ሰላማዊ ትግሉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አመልክተዋል። መግለጫዉን የተከታተለዉ ዘጋቢያችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

ኂሩት መለሰ

Audios and videos on the topic