የምሥራቅ አፍሪቃ ድርቅና የኦክስፋም ማስጠንቀቂያ | ኢትዮጵያ | DW | 30.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የምሥራቅ አፍሪቃ ድርቅና የኦክስፋም ማስጠንቀቂያ

ባሁኑ ወቅት ሰዎች የሚበሉ-የሚጠጡት የላቸዉም፥ ከብቶችም እየሞቱ ነዉ።

default

ከብቶች እየሞቱ ነዉ

ምሥራቅ አፍሪቃን የመታዉ ድርቅ በአካባቢዉ የአስር አመት ታሪክ ደርሶ የማያዉቅ ሰብአዊ ቀዉስ ሊያስከትል እንደሚችል የብሪታንያዉ ግብረ-ሠናይ ድርጅት አስጠነቀቀ።ኦክስፋም እንደሚለዉ ሰባት ሐገራትን ክፉኛ የመታዉ ድርቅና ባካባቢዉ ካላባራዉ ግጭት ጋር ተዳምሮ ሃያ ሰወስት ሚሊዮን ሕዝብ ለረሐብ አጋልጧል።የድርጅቱ ቃል አቀባይ ለለንደኑ ዘጋቢያችን ለድልነሳ ጌታነሕ እንደነገሩት ባሁኑ ወቅት ሰዎች የሚበሉ-የሚጠጡት የላቸዉም፥ ከብቶችም እየሞቱ ነዉ።

ድልነሳ ጌታነሕ/ነጋሽ መሐመድ/አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic