የምሥራቅ አፍሪቃን የኤሌክትሪክ መሥመር | አፍሪቃ | DW | 10.01.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አፍሪቃ

የምሥራቅ አፍሪቃን የኤሌክትሪክ መሥመር

የዓለም ባንክና ሌሎች ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋማት፤ ምሥራቅ አፍሪቃን በኤሌክትሪክ የኃይል ምንጭ መሥመር ለማገናኘት የአንድ ቢልዮን 300 ሚልዮን ዶላር ብድር መፍቀዱ ተገለጠ። ኢትዮጵያን ከኬንያ ጋር የሚያገናኘው የኤሌክትሪክ መሥመር የሚዘረጋውም በእቅዱ መሠረት በተመደው የብድር ገንዘብ ነው።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ተክሌ የኋላ

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic