የሜቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል መስራች | ባህል | DW | 16.10.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የሜቄዶንያ የአረጋውያን መርጃ ማዕከል መስራች

በአዲስ አበባ በርካታ አረጋውያንን እና የአዕምሮ ሕሙማንን በመርዳት ላይ የሚገኘው ወጣት ብንያም በለጠ «ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን ብቻ ይበቃል» የሚል የሕይወት ፍልስፍና ይዞ እንደሚጓዝ ይናገራል።

አውዲዮውን ያዳምጡ። 09:58
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
09:58 ደቂቃ

ብንያም በለጠ

ወጣት ብንያም የከፈተው ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአሁኑ ጊዜ እስከ 800 ሰዎች ለሚጠጉ ሰዎች ርዳታ ይሰጣል። ብንያም በለጠ በዶቼቬለ አድማጮች ጥቆማ ፣ በአካባቢያቸው በአርአያነት ከሚጠቀሱ ሰዎች መካከል፣ ከፍተኛውን ድምፅ በማግኘት በአንደኝነት ተመርጧል። የወጣት ብንያም በለጠ የሕይወት ተሞክሮ ምን ይመስላል? የአዲስ አበባ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከወጣቱ ጋር ቆይታ አድርጓል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic