የሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 14.09.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር

በጀርመን አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ ከመደረጉ ከአስራ ሶሶት ቀናት አስቀድሞ ትናንት የክርስቲያን ዲሞክራት ህብረት ፓርቲ ዕጩ አንጌላ ሜርክልና የሶሻል ዲሞክራት ፓርቲ ዕጩ ፍራንክ ቫልተር ሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር አካሂደዋል ።

default

የሜርክልና የሽታይንማየር የቴሌቪዥን ክርክር

ይኽው በአገሪቱ አራት ትላልቅ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በቀጥታ የተላለፈው አንድ ሰዓት ተኩል የፈጀ ክርክር የተጠበቀውን ያህል ሳቢ እንዳልነበረ ነው ፓለቲከኞችና ህዝቡ አስተያየታቸውን የሰጡት ። ከአምስት መቶ በላይ የአገሪቱ እና የውጭ አገር ጋዜጠኞች ስለተከታተሉት የቴሌቪዥን ክርክር ይልማ ኃይለ ሚኬል ከበርሊን ዝርዝር ዘገባ አለው ።

ይልማ ኀይለ ሚካኤል ፣ ሂሩት መለሰ

ተክሌ የኋላ

ተዛማጅ ዘገባዎች