1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማጭበርበር ቅሌት በደቡብ አፍሪቃ ትምህርት ቤት

ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2008

በዚሁ ግዛት ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ ላይ በሌሉበት እንዳሉ ተደርጎ ገንዘብ ሲመደብ መቆየቱን በጉዳዩ ላይ ለሦስት ዓመት የተካሄደ ጥናት አጋልጧል ።

https://p.dw.com/p/1J6V5
Karte Südafrika Englisch
ምስል DW

[No title]



በደቡብ አፍሪቃ በአንድ ግዛት መምህራንና ተማሪዎች በሌሉበት ለዓመታት በጀት ሲመደብ መቆየቱ በቅርቡ እንደተደረሰበት ተዝግቧል ። በዚሁ ግዛት ከ30 ሺህ በላይ ተማሪዎች በትምህርት ገበታ ላይ በሌሉበት እንዳሉ ተደርጎ ገንዘብ ሲመደብ መቆየቱን በጉዳዩ ላይ ለሦስት ዓመት የተካሄደ ጥናት አጋልጧል ። ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ በዚህ መንገድ ለብዙ ዓመታት ሊጭበረበር የቻለውም አካባቢው በቀላሉ ሊደረስበት የማይችል በመሆኑ እንደሆነ ተገልጿል ። ስለ ጉዳዩ የጆሃንስበርግ ነዋሪ የሆነውን መላኩ አያሌውን በስልክ ጠይቄው ነበር
መላኩ አያሌው
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ