የማጅራት ገትር በሽታ የአፍሪቃ ስጋት | ጤና እና አካባቢ | DW | 19.05.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ጤና እና አካባቢ

የማጅራት ገትር በሽታ የአፍሪቃ ስጋት

በአፍሪቃ እጅግ አስጊዉና በርካቶችን እየገደለ ያለዉ ማጅራት ገትር በሽታ ሆኖ ሳለ የሰሞኑ H1N1 ኢንፉሌንዛ ኤ የአህጉሪቱን አቅመኞች ማነጋገሩ ትዝብት ፈጠረ።

default

በአፍሪቃ በሽታዉ የሚያጠቃቸዉ አካባቢዎች

በዚህ ዓመት ብቻ በማጅራት ገትር በምዕራብ አፍሪቃ የሞቱ ሰዎች ቁጥር በሺዎች ተቆጥሯል። በማጅራት ገትር የተያዘ ሰዉ ወዲያዉ ተገቢዉን ህክምና ካላገኘ በቀር በታመመ በ48ሰዓት ዉስጥ ህይወቱን የማጣት እድሉ ከፍተኛ እንደሆነም ባለሙያዎች ይናገራሉ።

ZPR

ሸዋዬ ለገሠ/ሒሩት መለሰ