የማድሪዱ የአሸባሪዎች ጥቃት አምስተኛ ዓመት | አውሮጳ/ጀርመን | DW | 11.03.2009
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

አውሮጳ/ጀርመን

የማድሪዱ የአሸባሪዎች ጥቃት አምስተኛ ዓመት

የአል ቓይዳ አባላት ተብለው የሚጠረጠሩ ሰዎች የስጳኝ መዲና ማድሪድን ያሸበሩበት አምስተኛ ዓመት ዛሬ ታስቦ ዋለ።

ለጥቃቱ ሰለባዎች የቆመ መታሰቢያ

ለጥቃቱ ሰለባዎች የቆመ መታሰቢያ

የዛሬ አምስት ዓመት ልክ በዛሬዋ ዕለት አሸባሪዎች በአንድ የመንገደኟ ማመላለሻ ባቡር ላይ በጣሉት ጥቃት ወደ ሁለት መቶ የሚገመቱ ተሳፋሪዎች ተገድለዋል፤ በርካቶችም ቆስለዋል። የዶይቸ ቬለ ባልደረባ ማርክ ኮህ ላጠናቀረው ዘገባ ይልማ ኃይለ ሚካኤል

AA/NM