የማያልቀዉ የኤሌክትሪክ መብራት ተስፋ በኢትዮጵያ | ኤኮኖሚ | DW | 31.05.2019
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages
ማስታወቂያ

ኤኮኖሚ

የማያልቀዉ የኤሌክትሪክ መብራት ተስፋ በኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ሕዝብ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ዘንድሮም መብራቱ የኩራዝ ነዉ።ከኩራዝ ተላቅቋል ወይም የኤሌክትሪክ ኃይል ያገኛል የሚባለዉ የየከተማዉ ሕዝብም መብራት የሚያገኘዉ በቁነና ነዉ

አውዲዮውን ያዳምጡ። 04:12

ሌላ የኤሌክትሪክ ፕሮጀክት በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የሕዝብዋን የኃይል ፍጆታ የሚያረካ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ እንደሚገነባላት ቃል ሲገባ፣ ተስፋ ሲሰጥ፣ ቃል ተስፋዉ ሲበን ዓመታት ተቆጠሩ።የኢትዮጵያ ሕዝብ በ21ኛዉ ክፍለ ዘመን ዘንድሮም መብራቱ የኩራዝ ነዉ።ከኩራዝ ተላቅቋል ወይም የኤሌክትሪክ ኃይል ያገኛል የሚባለዉ የየከተማዉ ሕዝብም መብራት የሚያገኘዉ በቁነና ነዉ።ዛሬም ግን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት «ኩራዛሕ በኤሌክትሪክ ኃይል ሊለወጥ ነዉ ይሉታል-ሕዝቡን።ባለስልጣናት እንደሚሉት ለ12 የገጠር ከተሞች መብራት የሚሰጡ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች ግንባታ በቅርቡ ይጀመራል።

 ሰለሞን ሙጬ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic

ተዛማጅ ዘገባዎች