የማዉሪታንያ አዲሱ የፀረ ሽብር ስልት | ዓለም | DW | 20.01.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የማዉሪታንያ አዲሱ የፀረ ሽብር ስልት

በሰሜን ምዕራብ አፍሪቃ የማዉሪታንያ እስላማዊ ሪፑብሊክ መንግስት አዲስ የፀረ ሽብር መርሃ ግብር ማዉጣቱን አስታዉቋል።

default

የዋና ከተማዋ ኗሪዎች

የሞሪታንያ መንግስት ራሱን የአልቃይዳ ቅርንጫፍ ብሎ ከሚጠራዉ ቡድን ጋ ችግሮችን ለመፍታት ኃይል ከመጠቀም ይልቅ ጥያዌዉን በማድመጥ መመካከር ይመጃል የሚል አቋሙን ይፋ አድርጓል። በአገሪቱ ዋና ከተማ በኖክሸት ማዕከላዊ እስር ቤት የተጀመረዉ ምክክርም በአዉሮጳዉያኑ የዘመን ቀመር 2007ዓ,ም የፈረንሳይ ዜጎችን ከያዙት ሰለፊት ተብለዉ በሚጠሩ የአልቃይዳ አባል እስረኞች እና በአገሪቱ የሃይማኖት ሊቃዉንት መካከል እንደሚካሄድ ተገልጿል።

ነብዩ ሲራክ

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ