የማሰቃየት ተግባር በዓለም ዙሪያ | ዓለም | DW | 13.12.2010
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ዓለም

የማሰቃየት ተግባር በዓለም ዙሪያ

የማሰቃየትን ተግባር የሚቃወመው መንግስታዊ ያልሆነው የፈረንሳይ ክርስቲያናዊ ተቋም በዓለም ዙሪያ የማሰቃየት ተግባር ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳይ ዘገባ ይፋ አድርጓል።

default

የማሰቃየት ተግባር በሰዓሊዉ አይን

የማሰቃየት ዓለም በሚል ርዕስ ተቋሙ ባወጣው በዚህ ዘገባ ከተመ አባል ሀገራት በግማሽ ያህሉ ዜጎች በከፍተኛ ደረጃ የማሰቃየት ተግባራት ሰለባ እንደሆኑ ገልጿል። በአፍሪካ ሁኔታው እየተባባሰ እንደሆነ ያተተው ይህ ዘገባ በኢትዮጵያም ይህ ተግባር በተለይ ተቃዋሚ በሚባሉት ላይ እንደሚፈጸም ተጠቅሷል። የኤርትራንም ሁኔታ በተለየ ትኩረት ጥናቱ እንደተመለከተው የተቋሙ ሃላፊ ተናግረዋል።

መሳይ መኮንን

ሂሩት መለሰ