የማሕፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ | ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ | DW | 05.05.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ተፍጥሮ/ማ ሕበረስብ

የማሕፀን በር ካንሰር ቅድመ ምርመራ

የማሕፀን በር ወይም ሰርቫይካል ካንሰር በቀላሉ ሊከላከሉት ሲቻል የበርካታ ሴቶችን ሕይወት የሚቀጥፍ በሽታ መሆኑን የዓለም የጤና ድርጅት ያመለክታል። ድርጅቱ እንደሚለዉም በየዓመቱ በማደግ ላይ በሚገኙ ሃገራት ከ270 ሺህ በላይ ሴቶች በዚህ በሽታ ምክንያት ይሞታሉ።

Audios and videos on the topic