1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የማሕጸን በር ካንሰር ምርመራ አስፈላጊነት

ሐሙስ፣ ታኅሣሥ 11 2016

ያልተለመደ የደም መፍሰስ አጋጥሞሽ ያውቃል? የማኅጸን በር ካንሰር ምርመራ ሊደረግለት ይገባል ። ይህ በሽታ በአፍሪካውያን ሴቶች በጣም የተለመደ ቢሆንም ቀደም ብሎ ከታወቀ በቀላሉ ሊድን ይችላል ። በዚህ የጤና መታወክ ርእሰ ጉዳይ ዶክተር ካሮሊን ቩንዲ የበሽታው ተጠቂ ከሆነችው ወጣት ጋር ያወራሉ ።

https://p.dw.com/p/4aRGo