የማሕበራዊ ድረ ገጾች ሁለንተናዊ አገልግሎት፣ | ኢትዮጵያ | DW | 19.12.2013
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ኢትዮጵያ

የማሕበራዊ ድረ ገጾች ሁለንተናዊ አገልግሎት፣

ለህዝብ መረጃ በማቅረብ ሰፊ አገልግሎት በመስጠት ከታወቁት ዋና -ዋና ዘርፎች ፣ማለትም ሬዲዮ ፣ ቴሌቭዥን፤ ጋዜጣና መጽሔት ሌላ ፣ ማህበራዊ የህዝብ መገናኛ ዘዴዎች ፣ ፈጣንና ማራኪ ሁለገብ መረጃ ማቅረብ እንደሚችሉ በማሥመስከር ላይ ናቸው። ማሕበራዊ ድረ

-ገጾች፣ ከተራ ፤ የወዳጅ ማፈላለጊያም ሆነ ትውውቅ ማሣለጫነት አልፈው ፣ ባገሪቱ ፖለቲካዊ መስክ የነቃ ተሳትፎ የሚደረግባቸው መድረኮች ለመሆን መብቃታቸውም እየተነገረ ነው። ስለ ማሕበራዊ ድረ ገጾች ሚና የዘርፉን ተጠቃሚዎችና ባለሙያዎች ፤ በማነጋጋር የቀረበው ዘገባ የሚከተለው ነው።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሰ

Audios and videos on the topic