የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚያሳርፉት ተፅዕኖ | ባህል | DW | 27.11.2015
  1. Inhalt
  2. Navigation
  3. Weitere Inhalte
  4. Metanavigation
  5. Suche
  6. Choose from 30 Languages

ባህል

የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚያሳርፉት ተፅዕኖ

ፌስቡክን በመሳሰሉ የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች የሚጠቀሙ በርካታ ሰዎች ከሱሰኝነቱ ባሻገር የስዎችን ስሜት ማለትም አብሮአቸው ያለውን ሰው ማዘኑን መቆጣቱን ወይ መደሰቱን መረዳት አንዳዳገታቸው ጥናቶች ይጠቁማሉ፡፡

አውዲዮውን ያዳምጡ። 14:59
አሁን በቀጥታ እየተሰራጨ ያለ
14:59 ደቂቃ

የማህበራዊ መገናኛ መድረኮች

በአገራችን በዚህ መስክ የተደረጉ አንዳንድ የዳሰሳ ጥናቶች እንደሚመለክቱት አሁን አሁን በተለይ ወጣቶች አብሯቸው ካለዉ ሰው ጋር ከመነጋገር ይልቅ በፌስቡክ ሌላ ስፍራ ከሚገኝ ሰው ጋር ሲያወሩ ይስተዋላሉ። እንዲህ ያለዉ ልማድ ቁጥጥር ካልተደረገበት ዉሎ አድሮ ለከፋ የስነልቦና ችግር ሊዳርግ እንደሚችል የስነልቡና ምሁር የሆኑት አቶ ዮሐንስ ፍስሃ መክረዋል። የባህል መድረክ ይህን ይመለከታል። ከድምጽ ዘገባዉ ያድምጡ።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

Audios and videos on the topic